Monday, August 29, 2011
ይጥልሃል አጽማቸዉ
የዋሃንን
ለመ
ሸንገል::
እንክርዳዱን ለማብቀል::
የበግ ካባ ደርበህ::
ባህሪህን
ሰዉረህ::
እስከ
መቼ
ሽንገላ?
እስከ
መቼስ
ድለላ?
ይበቃሃል
መመሳሰል::
እያደቡ
መዘንጠል::
ዘመነኛዉ
ባለአደራ
ለበጎቹ
ባይራራ::
የቀደሙት
የጥንቶቹ::
የቅዱሳ
ን የ
አርበኞቹ::
ይጥልሃል
አጽማቸዉ::
ስታቅራራ
በርስታቸዉ።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment